Ethiopian Movie Eden - 2016 Full Movie

  Переглядів 786,323

Arada Movies

Arada Movies

7 років тому

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

КОМЕНТАРІ: 604
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 років тому
እህህህ ዘመኔን ሙሉ ለሰራሁት ሀጢያት በደል ማልቀስ አቅቶኝ እንባየን በፊልም አፍስሸ ጨረስኩት አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የመጠሪያየን ጊዜ አላዉቅምና የልቤን አይን አብርተህ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እረኛ እደሌለዉ በግ ተቅበዝብዥ ሆኛለሁ ድረስልኝ
@Haymi359
@Haymi359 7 місяців тому
አሜን ለሁላችንም
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 6 місяців тому
አሜን ለሁላችንም
@user-uo4cd3ux4h
@user-uo4cd3ux4h 18 днів тому
Amen, leulasn
@berayeembataliji7056
@berayeembataliji7056 7 років тому
ይገርማል እስከ ዛሬ አለማየቴ አሪፍ ነው በርቱ በዚው ቀጥሉበት
@user-ce8vs2uo2v
@user-ce8vs2uo2v 6 років тому
ኢሳም ሀበሻ አንተብቻ ኑርበት አዲናቂህ ነኝ ማር ነገር የሆንክ ልጅ ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ለጥቅም ብለን የሰው ሂወት ማጥፍት የለብንም ያሥተምራል በርቱልን😘😘
@hdhdhbdhdj593
@hdhdhbdhdj593 5 років тому
😭😭😭😭👍👍👍👍👌👌🇬🇳🇬🇳🇬🇳weyene esamye btame new yemwedwe like
@user-cs4rh4tc1j
@user-cs4rh4tc1j 6 років тому
😢😢😢አማንየ የሰፈሬ ልጅ ሞተህ አያምርብህም ግን እኮ በገሀዱ አለምም ይህ አይነት እዉነታ ይኖር ይሆናል። አፍቸዉን እንዲዘጉ እየተገደዱ እሚሰቃዩ እሚንገላቱ እሚገደሉም ይኖሩ ይሆናል😢😢😢😢
@serkalemwendesen7877
@serkalemwendesen7877 6 місяців тому
ማለት ሞቶል እዴ በውነት አለሙስጥ
@ethiopiaethiopia9377
@ethiopiaethiopia9377 2 роки тому
ራሴን አመመኝ በማልቀስ😭😭😭😭ውይ ፊልም በመሆኑኳ መፅናናት አልቻልኩም🖤
@wedibisha1066
@wedibisha1066 6 років тому
ኤሳም የሚወዶ ተዋናይ በጣም ጎበዝ
@rozakiros2047
@rozakiros2047 6 років тому
ኢሳምዬ ስወድህ የኔ አንደኛ😍😘😘
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 7 років тому
Konejo Film...Thanks For Sharing!
@tibasaeedsaeed6507
@tibasaeedsaeed6507 7 років тому
ቆይ ግን እኔ ምለው ዛሬ አንደኛ ነኝ የምትሉ ሰዎች የኦሎፒክ ሩጫ ውድድር ነው እዴ ? ጥሩነሽም ሮጣ አገርዋን ያስጠራችው የናተን ያህል አንደኛ ነኝ አንደኛ እያለች አልፖሰተችም። በመቀጠል የfb አነሳችሁ ደሞ እዚህም የምትሰዳደቡ ሰዎች!! አረ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ የኛ መባላት ባሀገራችን ሰላም አሳጣ በአሁን ሰአት ሀገራችን ሰላም አጥቷል ደሞ እኛ በሰው "መዳም" ስትጣሉ አይገርምም!! ደሞ የምትኮምቱ ልጆች ስለ ፊልሙ ብቻ ብታወሩ ምናለ ነው ወይስ ምላሳችሁ የማውራትና የመሰዳደብ ሱስ አለበት
@saraaaa9283
@saraaaa9283 7 років тому
Tibasaeed Saeed
@fufubintkedir1598
@fufubintkedir1598 7 років тому
Betkekele Fetari Lebona Yesetene Malte New Lehulachenme '''''''
@gjrh8781
@gjrh8781 7 років тому
Tibasaeed Saeed
@mesimesi7384
@mesimesi7384 7 років тому
አይገርሙም
@hayah8259
@hayah8259 7 років тому
Tibasaeed Saeed
@kedijayealahbaria4921
@kedijayealahbaria4921 5 років тому
አይ እሥማየል ብለህ ብለህ የጆሮ ጌጥ አደረክ በጣም አዝናለሁ እኔ ግን አላህ ወደሱ እንዲመልስህ ዱአ አድርግልሀለሁ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 4 роки тому
ገናዛሬ አየሁት ክክክክ
@user-ce8vs2uo2v
@user-ce8vs2uo2v 6 років тому
አሪፍ ነው ፊልሙ በርቱልን አማን ማርነገር የሆንክልጅ ሰላምህ ይብዛ አድናቂህ ነኝ አንተ ብቻ ኑርበት😍😘
@Sara-jy1wv
@Sara-jy1wv 7 років тому
እጅግ ልብ አንጠልጣይ መጨረሻው ደስ ይላል ስው የዘራውን ያጭዳል
@user-rc1wb6tj2e
@user-rc1wb6tj2e 4 роки тому
ኢሳም ሀበሻ አደኛ ነህ እሽ ቱርክ ልትሄድ እድሁ ሰማሁ እና ኢምርን እና ፍርሃን ስላም በልልኝ እሽ በጣም ነው የምወዳቸው አተንም እደዛው
@kalkaden5661
@kalkaden5661 6 років тому
ስወዳችሁ በጣም ደስስስስስስ ይላል
@user-wd9jw8df1v
@user-wd9jw8df1v 7 років тому
ምርጥ ነው 😍😍😍
@user-gr4np2oi9e
@user-gr4np2oi9e 7 років тому
ዋውውው እንደት ደስ ይላል ፍቅር ማለት እንድህ ነው በጣም ያሳዝናልም ያስተምራልም አሪፍ ነው
@yordanosambo724
@yordanosambo724 7 років тому
woooooow betam arif nw
@lilytony3299
@lilytony3299 3 роки тому
Esam extremely talented man Ethiopia should be very proud
@user-qh7hm7tj8g
@user-qh7hm7tj8g 7 місяців тому
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።
@user-ge6xi4ks4b
@user-ge6xi4ks4b 5 років тому
ዋዉ በጣም ያምራል በተለይ የመጨርሻዉ ሙዚቃ
@hiwotnig3112
@hiwotnig3112 7 років тому
woww! I really like it .
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 років тому
ቆንጆ ነው
@user-hv8de2sk3q
@user-hv8de2sk3q 6 років тому
ወይኔ ጭንቀት ኡፍፍ ኤርሚያስ በገፀባህሪክ ስቃጠል ነበር ለሀብት ብለህ የስንቱን ህይወት ቀጠፍክ (ፊልም በመሆኑ ተፅናናው) ኢሳም ደግሞ ሲገደል እና መጥፎ ካራክተር ሲጫወት አይጥምም..የወንዴን ካራክተር ነበር መጫወት የነበረበት..ኢሳም ሲያፈቅር, በፍቅር ሲሰቃይ,በመልከመልካም ካራክተሩ ነው እሚታወቀው...ባይዘዌ በሁሉም ፊልም ላይ የትወና ብቃትክን ሳላደንቅ አላልፍም ኢሳም ቀሽቱ...በአጠቃላይ ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ይጨንቃል ....ፍፃሜው ያምራል ምርጥ ደራሲ ወቶልካል ኢሳም ማኛው
@lubabamolla6920
@lubabamolla6920 7 років тому
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@user-sw9dj5vw1z
@user-sw9dj5vw1z 6 місяців тому
Woww baxami arifi nahu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tm4vq2nw1e
@user-tm4vq2nw1e 3 місяці тому
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@manamuleta4798
@manamuleta4798 7 років тому
መጨረሻው።በጣም በጣም ያምራላል ዋውውው
@rahelrahel5400
@rahelrahel5400 6 років тому
ውውውው በጣም። አስተማሪ ፊልሚ ነው
@saraesayase784
@saraesayase784 7 років тому
ፊልሙ አሪፍ ቢሆንም የሚጎለው ነገር አለው ለምሳሌ ይሄ ሁላ ነገር ሲከሰት ፖሊስ ማወቅ ነበረበት መጨረሻውም በፖሊስ ቀጥጥር ስር መዋል ነበረበት ወንድሟ እናቱንም ፖሊስ ነበር ማስለቅቅ የነበረበት ከዚህ ፊልም ሰው የሚማረው እንደዚህ አይነት ኬዝ ቢፈጠር በህግ ሳይሆን በድብድብና በህገ ወጥ ነገር መሄድን ነው ስለዚት ስህተት አለባችሁ የተሰማኝን ነው የምነግራችሁ ለማንኛውም እናመሰግናለን ኢሳምዬ በርታ እንዲሁም ብስራት መሀመድ
@almazabey8219
@almazabey8219 7 років тому
sara esayase betam yamral
@amenasane5720
@amenasane5720 7 років тому
almaz Abey
@dkchfuucnhjxyxblh6798
@dkchfuucnhjxyxblh6798 6 років тому
Aref new
@rahmaethopiya9337
@rahmaethopiya9337 6 років тому
sara esayase .
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 6 років тому
sara esayase ዋዉ የምር ዉስጤ ነሽ
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 2 роки тому
ኣማንዬ ሰወደህ ጥሩ ፊልም ነው
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 років тому
Wawwww betam yamiral le fikir bili mesiwaet yemikefil afikariy waww
@btentertainment1383
@btentertainment1383 7 років тому
the best Movie of all Movie
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 5 років тому
Amharic movie habtamu 1 lji wolede ,dahawuuu afeqeeat.......
@tiamo6029
@tiamo6029 5 років тому
Betam arif film new esam adnagne
@user-lz9gv8zy6g
@user-lz9gv8zy6g 7 років тому
ኮሜታችሁን ሳየው ምንም ግራ የሚያጋባ ነው ዝም ብዬ ልየው
@khaleltaha5224
@khaleltaha5224 7 років тому
አጨራረሡ ያምራል፡እናመረግናለን
@negatnafesyemarkanalijchua6047
@negatnafesyemarkanalijchua6047 7 років тому
wow so nice movie
@AaA-yz2hp
@AaA-yz2hp 7 років тому
betam arif new gin uuuuuuuuufiiiii chinketu gedelegn le balege eras wodad sew mecheresha ayamrim minew tayir dundar maselegn eko
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 років тому
Wow echn alem bedenb ygeltsatal betam harif film new
@ONELOVE-he7tx
@ONELOVE-he7tx 7 років тому
Good job. ..
@user-nr1qy6mb6e
@user-nr1qy6mb6e 7 років тому
ሀሪፍ ነው
@user-mv1nf7lb9y
@user-mv1nf7lb9y 6 років тому
በጣም አሪፍ ነው ግን እህቴእንዳለችውፓሊስ ማወቅ ነበረበት ዳስይላል
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 6 років тому
አራፍ ነው ደስ ይላል
@ethiskk5805
@ethiskk5805 7 років тому
great mvoe
@Soso-gu5vj
@Soso-gu5vj 7 років тому
ኦህ በጣም ሚያሳዝን እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ መጨረሻው ግን በጣም ያምራል ያ አላህ ሰው ለብር ሲል እንደዚህ እንዴት ያደርጋል የጅህን አገኘክ ወንድም ተብዬው አስመሳይ የሰው ጅብ
@Aminatseid-pg6vy
@Aminatseid-pg6vy 8 місяців тому
11:57 11:59
@LoLa-fv8nr
@LoLa-fv8nr 5 місяців тому
ደስ ስል በርቱ
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 4 місяці тому
Under your own terms it will take you have the right thing for 😮 you can do that for a while you 😂 a 😂😅❤❤❤❤
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 7 років тому
መጨረሻውበጣምአሪፍነው
@emebetgorems1144
@emebetgorems1144 7 років тому
ምንም አይነፋም የሰው ልጂ ለገዘብ ሲል ወላጂ ማጣት በጣም ከባድነው ይሄ መጥፎ አረያ እያሳያችሁ ለፋራወች ምሳሌ እየሆናችሁ ነው አይነፋም አይነፋም ሰምታችሀል
@haymihaymi5470
@haymihaymi5470 5 років тому
ያምራል አንደኛ ነው
@user-qv1dw8te6n
@user-qv1dw8te6n 7 років тому
በወንዴ ቦታ እስማኤል ቢሆን ብትንትኑን ያወጣው ነበር ጨካኙ ኤርሚያስን እውነታን ተመርኩዞ ግን ያሳዝናል ፍቅር ከደስታው መከራው ያመዝናል ለፍቅር ሲሉ መጎዳት ደግሞ አድስ አይደለም
@hayatlove7630
@hayatlove7630 6 років тому
ሀሬፍ ነው።♥
@kedesetmohamed521
@kedesetmohamed521 7 років тому
ሀሪፍነበረ ግን የኧሁሉ አዴጋ ሢዴርሥ ፖሊሥ አለመሥማቱ
@efirata1100
@efirata1100 7 років тому
አርፍ ነው😍😘
@KemilaDaffis
@KemilaDaffis 4 місяці тому
Wwwwwwwww unetign fkr buzu waga yaskefilal mashalaah wly das ilal❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeyenebgetacew9546
@zeyenebgetacew9546 6 років тому
ዋው በጣም ያምራል
@tsedalichgezeethiopianyu7920
@tsedalichgezeethiopianyu7920 7 років тому
waooooo betam des yemeli mew waooo
@saratesfa9901
@saratesfa9901 4 роки тому
በጣም ያሳዝናል አሥተማሪ ነዉ
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 років тому
በጣም.ያዛዝናል
@lizsol4480
@lizsol4480 7 років тому
Bettam new yetemechegn gin dirowoch endi enchohalen ende..😀 Smenm new yewosershiw. Bzu bota erasen yemay neber yemeselegn😀 Betam arif new degnetua fikirua.. Yedire lij slehonku bcha sayhon kemr ageruam sewam fikir new bergt Ethiopia bemulu fikir nat! Dire gin yemeleyat ale Sle dire lij ayche dire betttam Nafekechign! Sle filmu enamesegnalen Etete demo simechu hulachihum mrt nachihu Arif sra new bertu. Yimechachihu abo
@SalemAbebe
@SalemAbebe 23 дні тому
❤❤❤❤❤የሚገርም ነው የኔ መጨነቅ
@senimare4070
@senimare4070 7 років тому
ፊልሙ በጣም አሪፍ ቢሆንም የፖሊስ እጅ መኖር ነበረበት ደሞ በጣም ከማሳዘኑ የተነሳ እንባዬ እራሱ ደረቀ ግን እንደዚህ አይነት ጨካኝ ሰው አለ?
@ethiopia1573
@ethiopia1573 7 років тому
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው አባትን ያክል አፍኖ መግደል እናት ን ማሠቃየት ኡፍፍ መጨረሻው ላይ በጣም ደስ ሲል
@djdjdjnd8099
@djdjdjnd8099 7 років тому
ማሪፋ ፍቅር የEthiopia ልጅ kkkkk
@AmrAmr-tg5tr
@AmrAmr-tg5tr 7 років тому
ማሪፋ ፍቅር የEthiopia ልጅ ክክክክክ
@AmrAmr-tg5tr
@AmrAmr-tg5tr 7 років тому
ምን
@kefiethio3807
@kefiethio3807 7 років тому
sertachu motachihal kkkkkkk?............
@user-if3yg4bm5k
@user-if3yg4bm5k 5 років тому
*ኡፍፍፍ ኢሳም ለምን ተገደለ በጣም እኮ ናፍቖኛል ነበር ብዙ ደሞ ኣያየህዎም*
@user-em7gj3og3v
@user-em7gj3og3v 5 років тому
በናታችሁ ላይክ አምሮኛል አጋጩኝ
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 роки тому
የአላህ ግን ምን ይሻለኝ የኔ ማልቀስ ነው ሚገርመኝ ደግነቱ በጨለማ ነው ብዙም አይታይም
@user-ol2sn7it3n
@user-ol2sn7it3n 5 місяців тому
ፈለሙ ደስ የምል ፈለም ነው❤❤❤❤❤
@alemmami3781
@alemmami3781 9 місяців тому
ይህን እማህል ኮሜት ካለው ፊለሙ አሪፍ ነው ማለትነው ገና ልጀምረነው
@SjjsjLwla-wv9jg
@SjjsjLwla-wv9jg 2 місяці тому
እፍፍፍፍ😥😥አባቱን ገዳይ ምናይነት እራሥ ወዳድ ቢሆንነው😢ፈጣሪየ😿😿😿😥
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 7 років тому
እየደገማችሁ እምለቁት ያማችሃል እንደ
@sadaajemal1630
@sadaajemal1630 2 роки тому
ዋዉ ምርጥነዉ
@herilove4586
@herilove4586 7 років тому
wow arif betam
@habtamugobezie5663
@habtamugobezie5663 4 роки тому
Gerami tewanay Yoni mirt sra new yeseraw. good
@sunniteaboua7708
@sunniteaboua7708 7 років тому
wow betam aref new mechershaw yamirali
@fahdalsaadi4966
@fahdalsaadi4966 7 років тому
Sunnite Aboua
@hayathusen4419
@hayathusen4419 7 років тому
uffffff yih hulu skay Betam yastelal min aynet chikane ermiyas
@SmartBoy-gj2nu
@SmartBoy-gj2nu 7 років тому
እባካቹ 16 ደቂቃ ላይ ያለው የማ music/ሙዚቃ ነው please please????????????(
@gheretewelde3280
@gheretewelde3280 7 років тому
ufffffff betam mrt film
@mimietiopia486
@mimietiopia486 11 місяців тому
Yamigermi film nw ❤❤❤
@hiwetlife5563
@hiwetlife5563 6 років тому
wwwwww eskezara salayew bemekreta betam tenadedku betam betam yamral herifi new
@hawaroba8588
@hawaroba8588 5 років тому
እፍ ፍፍፍፍፍ እንዴት አንጀት ሚበላ ድራማ ነው ወይ ብር እንዲህ ያሳብዳል እንዴ ድህነት እኮ ራሱን የቻለ ፍቅር ነው
@kemaldawed8401
@kemaldawed8401 7 років тому
ድሮስ ቢሆን ለብር አይደል የምትኖሩ ለሂሊናው የሚኖር ነው የናፍቀን
@user-dm6vc9ui3k
@user-dm6vc9ui3k 6 років тому
ሱበሀን አላህ ኸይር ንገር አታስተምሩም አባት መግደል እናት መግደል እህት ወንድም መግደል እናም ማስከፋት ሰሚውና ተምልካቹ አላህ ይቅር ይበላቹህ
@loveonly3760
@loveonly3760 7 років тому
betam yasleksal yastemral
@user-ly2ne2me4h
@user-ly2ne2me4h 27 днів тому
የሚገርም ፊልም ነዉ
@hirutworkye9327
@hirutworkye9327 7 років тому
weyyyyyyy betam yasazenal
@mercygod1288
@mercygod1288 7 років тому
arif film nw
@user-jm2op5oc7q
@user-jm2op5oc7q 7 років тому
መቼስ ከባዶ ይሻላል እናመሰግናለን
@nardinnaro8779
@nardinnaro8779 7 років тому
wow betam des ylal
@hadasgebremedhin1484
@hadasgebremedhin1484 7 років тому
i mg gh
@hayatlove9184
@hayatlove9184 7 років тому
wowww
@user-ov1yf2gz1r
@user-ov1yf2gz1r 2 роки тому
መጨርሻ ላይ ማለት ነው ለመን አይታይም የኤደን ፎቶ ገች አለ አለቀ ባለጤና ናችሁ በጣም ነው የረበሸኝ
@user-op7wu5wx1z
@user-op7wu5wx1z 7 років тому
ኡፍፍፍፍፍፍ ልይበት ደብሮኝ ቁጭ ብዬ ነበር ተባረኩ ኮመንት መጨረሻ ላይ ጠብቁኝ
@qawsqaws2381
@qawsqaws2381 7 років тому
Kkkkkkk dula
@user-qv1gh4xo9s
@user-qv1gh4xo9s 7 років тому
እስምየ ውዲም አላህ ይገዝክ ጠንክር ማር
@sadikademasu9038
@sadikademasu9038 7 років тому
nice
@hshhs8h21
@hshhs8h21 6 років тому
Sadik Me አረ ሕጊ የለም እንድየ
@julianajuliana9254
@julianajuliana9254 6 років тому
Arefe new eyute
@yabe6288
@yabe6288 6 років тому
አድስ ነው ንገሩኝ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 7 років тому
ወገኖቼገንዘብመዉደድጥሩአይደለም።መልካምነገርእንስራበሂዎታችን።አሪፉፊልምነዉ
@user-zi6qh9gk7u
@user-zi6qh9gk7u 7 років тому
አብሽሩ
@lay625
@lay625 7 років тому
Waw very good movie. I like Ethiopian movie almost all educational . Youhanes,Esmaile ,Marta and the mother best actor and actress . I love you all. God bless you. From Eritrea.
@seadalvoe800
@seadalvoe800 7 років тому
ዋውይመቻችሁ
@alikaahmad1494
@alikaahmad1494 7 років тому
ፓሊስ የለም ህግ የለም የደከመ ፊልም
@iloveyougodamen8518
@iloveyougodamen8518 7 років тому
Nice moves
@ayniesayas155
@ayniesayas155 7 років тому
Wow dase yamele film naw
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 7 років тому
ኡፍፍፍፍ ስያስጠላ ወንድም ተብየው አስመሳይ ምቀኛ መጨረሻው ግን በጣም ደስስስ ይላል
@fikerabi9151
@fikerabi9151 5 років тому
ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው እምገርም ነው አታብቁኝ አታብቁኝ..... አላኩኝ አላኩኝ.... ወይ የባለሀብት ነገር
@zebibaseid5
@zebibaseid5 7 років тому
መወለድ ቋንቋዋ ነው አለ ያገሪ ሰው አባቱ ማልት ነው ክፋት ዚብዛ መጨረሻው አዘቅት ነው መጨርሻው ደስ ይላል ያለ ፖሊስ መጠናቀቁ ይገርማል
@safahmad2336
@safahmad2336 7 років тому
ዋውበጣምያሳዝናል
ማክቤል  Ethiopian Movie - Makbel Full 2015
1:49:37
Arada Movies
Переглядів 2,4 млн
Піхотинці - про потребу у людях
00:57
Суспільне Новини
Переглядів 1 млн
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Переглядів 1,1 млн
Tamra - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Переглядів 223 тис.
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Переглядів 266 тис.
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Переглядів 680 тис.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Переглядів 1 млн
እስካይ Ethiopian Movie Eskay 2024 Full Length Ethiopian Film Eskay 2024
1:10:03
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Переглядів 176 тис.
Новий концерт Єдиного Кварталу від 12 травня 2024. Повний випуск
1:26:42
[13] Our beloved | GH'STORY | #animation #anime
0:26
GH'S
Переглядів 10 млн
Лера пропала!😱
0:26
МЯТНАЯ ФАНТА
Переглядів 575 тис.
ВЫХЛОП КАК В ФИЛЬМЕ ТАКСИ #shorts
1:00
Мистер Глушитель
Переглядів 2,4 млн